የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል

መከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታልከ ዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል ፡፡
የወጣበት ቀን: ጥቅምት 12/2016 ዓ ም
መከላከያ ሆስፒታል
የሥራ መደብ መጠሪያ
- አጠቃላይ ቀዶ ህክምና እስፔሻሊስት II
- አጠቃላይ የአጥንት ቀዶ ህክምና ኦርቶፔዲክ እስፔሻሊስት II
- Internist / የውስጥ ደዌ ሰፔሻሊስት II
- ራዲዮሎጂስት እስፔሻሊስት/ II
- የፊዚዮቴራፒ ሐኪም II
- ጠቅላላ ሐኪም II
- ጠቅላላ ሐኪም III
- ሜዲካል ማይክሮ ባዮሎጂስት I
- ሜዲካል ማይክሮ ባዮሎጂስት II
- ክሊኒካል ክሚስትሪ ፕሮፌሽናል እስፔሻሊስ I
- ክሊኒካል ክሚስትሪ ፕሮፌሽናል እስፔሻሊስት lI
- ክሊኒካል ሞሎኪውላር ባዮሎጂስት ፕሮ/ እስፔሻሊስት I
- ክሊኒካል ሞሎኪውላር ባዮሎጂስት ፕሮ/ እስፔሻሊስት lI
- ሜዲካል ሄማቶሎጂ እና ኢሚኖሎጂስት I
- ሜዲካል ሄማቶሎጂ እና ኢሚኖሎጂስት II
- ሜዲካል ላብራቶሪ ቴክኖሎጂስት I
- ሜዲካል ፓራሳይቶሎጂ እስፔሻሊስት I
- ሜዲካል ፓራሳይቶሎጂ እስፔሻሊስት II
- ድንገተኛ ፅኑ ህሙማን ነርስ ፐሮ/ እስፔሻሊስ II
- ክሊኒካል ፋርማሲ ፐሮፌሽናል I
- ፋርማሲስት ፕሮፌሽናል I
- ፋርማሲስት ፕሮፌሽናል II
- ድንገተኛ ፅኑ ህሙማን ነርስ ዲግሪ II
- ነርስ ፕሮፌሽናል II
- ነርስ ፕሮፌሽናል III
- ቀዶ ህክምና ክፍል ነርስ ፐሮፌሽናል II
- ነርስ አንስቴቲስት /የሰመመን ሙያተኛ/ II
- ሜዲካለ ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂስት II
- ሜዲካል ላብራቶሪ ቴክኖሎጂ ፐሮፌሽናል I
- ሜዲካል ላብራቶሪ ቴክኖሎጂ ፐሮፌሽናል II
- ሜዲካል ላብራቶሪ ቴክኖሎጂ ፐሮፌሽናል III
- ፊዚዮቴራፒስት ፐሮፌሽናል II
- ባዮሜዲካል ኢንጅነር II
- ባዮሜዲካል ኢንጅነር III
- ደረጃ 4 ባዮሜዲካል መሳሪያዎች ቴክኒሻን III
- ደረጃ 4 ሜዲካል ላብራቶሪ ቴክኒሸን
- ሴክሬተሪ II
- የሰው ሃብት አመራር ባለሙያ II
- የሰው ሃብት አስ/ር ሰራተኛ I
- ሪከርድና ማህደር ሠራተኛ I
- ፖስተኛ/ሞተረኛ
- ቧንቧ ሰራተኛ II
- ኤሌክትረሮኒክስ መሳሪያዎች ጥገና ቴክኒሻን lI
- ኤሌክትሪሺያን III
- ኤሌክትሪሺያን IV
- ህሙማን ረዳት
- የልምድ አስተናጋጅ II
- የምግብ ቤት ተቆጣጣሪ ዳትሻይን II
- የምግብ ዝግጅት ሠራተኛ II
- ዳቦ ጋጋሪ II
- እንጀራ ጋጋሪ II
- አምቡላንስ ሾፌር III
- የቀላል መኪና ሾፌር III
- ከባድ መኪና ሾፌር IV
- ሲስተም አስተዳደር II
- የኔትወርክ አስተዳደር II
- ሶፍት ዌር ፕግራመር II
- ኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖ II
- የዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬተር ባለሙያ II
- ዳታ ኢንኮደር III
- ተላላኪ II
- የጉልበት ሠራተኛ
- የልብስ እጥበት II
- ጽዳት ሠራተኛ III
- ባይተዋር ዘላቂ ማረፊያ ቀብር አስፈፃሚ
- ፋየር ፋይተር/እሳት አደጋ ሠራተኛ II
- ሲኒየር ፋየር ፋይተር/እሳት አደጋ ተቆጣጣሪ
- የእንስሳትእርድ I
- የመኪና እጥበት እና ግሪስ ሠራተኛ

መከላከያ – ምዝገባው የሚካሄደው ፡-
- ይህ ማስታወቂያ በማስታወቂያ ሰሌዳ እና በቴሌግራም ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ ሲሆን አመልካቾች በማስታወቂያው መሰረት
- ያለችሁን የትምህርት ማስረጃ ፤የስራ ልምድ ፤ የቅጥር ማመልከቻ ፤ የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ፤ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
የምዝገባው ቦታ፡-
ቢሾፍቱ/ ደብረ ዘይት ቀበሌ 05 በሚገኘው በሆስፒታሉ ቅጥር ግቢ የድንገተኛ ህክምና ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት
.
አዲስ አበባ ጦር ሃይሎች ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ቅጥር ግቢ የሰው ሃብት አመራር ዕድገት ዴስክ ቢሮ ዘወትር በስራ ሰዓት መመዝገብ ትችላላችሁ 0913857884
ለበለጠ መረጃ ፡- በስልክ ቁጥር 0921721544፤ 0991149952 0919646911
በቴሌግራም ቻናል (HR DEPARTMENT OF SPECIALAZD) መመለከት ትችላላችሁ 0936553820
የቅርብ የስራ ማስታወቂያ
Holistic Health Service vacancy for ኑርሰስ
Leave a Reply