About

About

Established in 2022

It is the first in Ethiopia and has been delivering job advertisements and health-related information to individuals, groups and organizations who are engaged in the sector and those who are interested in engaging in it through various social media, namely Facebook and Telegram, under the name of ”Health Info and Vacancy News (HIVN)”. It has been more than two years since he started providing such services. It is a digital platform that is gaining popularity and appreciation among its customers. In order to update this information system and to meet the needs of the customers, we have established a consistent website system to deliver job advertisements and health-related information in the health sector. With confidence that our dear customers will be satisfied with our service, we will make available new and accurate job advertisements and health related information published in the health sector through the information exchange that we have opened. Invite your friends to come to our website and follow the information we release. Thank you for being with us.

በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውና በጤና ዘርፍ የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያ እና ጤና ነክ መረጃዎችን በዘርፉ ለተሰማሩ እንዲሁም ለመሰማራት ፍላጎት ላላቸው ግለሰቦች፣ ቡድኖችና ድርጅቶች በተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ማለትም በፌስቡክና ቴሌግራም ”Health Info and Vacancy News (HIVN)” በሚል ስያሜ ሲያደርስ ቆይቷል። መሰል አገልግሎት መስጠት ከጀመረም ከሁለት ዓመታት በላይ አስቆጥሯል። በደንበኞቹም ዘንድ እጅግ ተወዳጅነትንና አድናቆትን እያገኘ ያለ የመረጃ መለዋወጫ ዲጂታል የመሳሪያ ሥርዓት ነው። ይህንንም የመረጃ ሥርዓት ለማዘመን እና የደንበኞቹን ፍላጎት ለማሟላት ወጥነት ያለው የድረገጽ ሥርዓትን ዘርግቶ በጤናው ዘርፍ የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያ እና ጤና ነክ መረጃዎችን ለማድረስ ጤናጆብስ(tenajobs) በሚል ስያሜ የመጣን መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። ውድ ደንበኞቻችን በአገልግሎት አሰጣጣችንም እንደሚረኩ በመተማመን በከፈትነው የመረጃ መለዋወጫ በየነ መረብ በጤናው ዘርፍ የሚወጡ አዳዲስ እና ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ እና ጤና ነክ መረጃዎችን ተደራሽ የምናደርግ ይሆናል። ወዳጅ ጓደኛዎን ወደ ድረገጻችን መጥተው የምንለቃቸውን መረጃዎች እንዲከታተሉ ይጋብዟቸው። አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን።

Stay connected.

Andualem

Mission

Simplify and facilitate information sharing in the health sector by initiative. በጤናው ሴክተር ውስጥ በተነሳሽነት የመረጃ ልውውጥን ቀላል ማድረግ እና ማመቻቸት።

Vision ራዕይ

To be the leading Digital platform in Africa by providing Health and health related information. ከጤና እና ከጤና ጋር የተያያዙ መረጃዎችን በማቅረብ በአፍሪካ ቀዳሚ የዲጂታል መድረክ ለመሆን።

Values

(adsbygoogle = window.adsbygoogle || []).push({});