Tenajobs

Health care jobs and updates in Ethiopia

Tenajobs.com

  • ባለሙያዎች የጤና አገልግሎት እየሰጠን ስንታመም የምንታከመው ግን በራሳችን ወጪ ነው

    “የጤና አገልግሎት እየሰጠን ስንታመም የምንታከመው ግን በራሳችን ወጪ ነው”የህክምና ባለሙያዎች የጤና መድህን ለጤና ባለሙያዎች “የጤና ባለሙያዎች አገልግሎቱን እንዲያገኙ የሚያስችል ጸድቆ የመጣ መመሪያ የለም”ጤና ሚኒስቴር የጤና አገልግሎት እየሰጠን ስንታመም የምንታከመው ግን በራሳችን ወጪ ነው ሲሉ የህክምና ባለሙያዎች ገለጹ። የጤና ሚኒስቴር በበኩሉ ለተለያዩ ህመሞች ተጋላጭ ለሆኑ ባለሙያዎች የተለየ ገንዘብ ክፍያ ከመፈጸም ውጪ በባለሙያዎቹ የተነሳውን ቅሬታ ለመፍታት የሚያስችል…

Please do not infringe copyright!