የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ለጤና ባለሙያዎች
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል የምዝገባ ጊዜው እስከ 22/02/2015 ሆኖል::
ተፈላጊ መደብ



1. ክሊኒካል ነርስ
▹ በነርሲግ ኮሌጅ ዲፕሎማ 10+3
ወይም ደረጃ 4
▹ COC ያለው/ት
▹ 4 ዓመት የስራ ልምድ
▹ የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
▹ ደምወዝ : 6,164 ብር
(ተጨማሪ ጥቅማጥቅም አለው)
2. ላብራቶሪ ቴክኒሻን
▹ በሜዲካል ላብ. ኮሌጅ ዲፕሎማ 10+3
ወይም ደረጃ 4
▹ COC ያለው/ት
▹ 4 ዓመት የስራ ልምድ
▹ የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
▹ ደምወዝ : 6,164 ብር
(ተጨማሪ ጥቅማጥቅም አለው)
3. ክሊኒካል ነርስ
▹ በነርሲግ ኮሌጅ ዲፕሎማ 10+3
ወይም ደረጃ 4
▹ COC ያለው/ት
▹ 8 ዓመት የስራ ልምድ
▹ የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
▹ ደምወዝ : 6,855 ብር
(ተጨማሪ ጥቅማጥቅም አለው)
4. አስተናጋጅ
▹ ስድስተኛ ክፍልና ከዛ በላይ
▹ 0 ዓመት የስራ ልምድ
▹ የቅጥር ሁኔታ: ኮንትራት
▹ ደምወዝ : 3,381 ብር
(ተጨማሪ ጥቅማጥቅም አለው)
- ለሁሉም የስራ መደቦች
● የስራ ቦታ : ጢስ አባይ ሀይል ማመንጫ
● የምዝገባ ጊዜ :እስከ 15-02-2015 E.C
● ስልክ: 0913222294
Leave a Reply