Yonan Agency vacancy announcement

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ዮናን በውጭ ሀገር ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

ዮናን በውጭ ሀገር ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በፊት አረብ ሀገር ሰርታ የምታውቅ (የስራ ልምድ ያላት) ያላቸውን ሰራተኞች ማወዳደር ይፈልጋል፡፡

ብቃት

  1. • ዕድሜ፡- ከ2-45

 

o ከዚህ በፊት አረብ ሀገር ሰርታ የምታውቅ (የስራ ልምድ ያላት) ያላቸውን ሰራተኞች ማወዳደር ይፈልጋል፡፡

.

o ጾታ:- ሴት

.

የኤጀንሲው ፍቃድ ቁጥር፡- 634 ኤጀሲው ፈቃድ ያገኘበት ሀገር፡- ሳውዲ አረቢያ

.

• ደሞዝ፡- 275 ዶላር

.

o የቅጥር ቆይታ ጊዜ፦ 2 ዓመት

.

የተገኘው የስራ ዕድል፡- የቤት ውስጥ ኢያያዝ

.

የሚፈለገው ብዛት፡ 2000

.

ተፈሳጊ ችሎታ፡-

• የሙያ ብቃች ማረጋገጫ COC ማስረጃ ያላት

• ዕድሜ፡- ከ 21-45

• ጾታ፡- ሴት

• ደሞዝ፡- 1,000 ሪያል

• የቅጥር ቆይታ ጊዜ፦ 2 ዓመት

ስራው የተገኘበት ሀገር፡- ሳውዲ አረቢያ

♦ ደሞዝ በየወሩ ይመቻቻል፤

.

  1. የኤጀንሲው ፈቃድ ቁጥር 14 ኤጀንሲው ፈቃድ ያገኘበት ሀገር ጆርዳን o የተገኘው የስራ ዕድል፡- የቤት ውስጥ አያያዝ የሚፈለገው ብዛት፡ 700 ተፈላጊ ችሎታ፡-

o የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ ያላት

.

ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎች፡-

• የስልክ አቅርቦት ይመቻቻል፤

• ደሞዝ በወሩ ይመቻቻል፤

.

ወቅቱ ያላለፈበት የቀበሌ መታወቂያ ያላት ኤጀንሲው ለሚሰጠው ማንኛውም አገልግሎች ሰራተኛውን ምንም ዓይነት ክፍያ የማያስከፍል መሆኑን እየገለጽን አመልካቾች አስፈላጊውን የብታት ማረጋገጫ ማስረጃችሁን እና ሙሉ ዶከመንታችሁን ዋናውን እና ኮፒውን በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በኤጀንሲው ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡ AAH:-09-11-84-42-01/09-20-20-09-20/09-75-75-75-09

በውጭ ሀገር ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

 

ዮናን በውጭ ሀገር ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
 በውጭ ሀገር ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

 

የቅርብ ጊዜ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ይመልከቱ

Beles Paradise College vacancy announcement

Holistic Health Service vacancy for ኑርሰስ

Ethiopian blood and tissue service vacancy

Ayat share company vacancy announcement


Tenajobs

በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውና በጤና ዘርፍ የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያ እና ጤና ነክ መረጃዎችን በዘርፉ ለተሰማሩ እንዲሁም ለመሰማራት ፍላጎት ላላቸው ግለሰቦች፣ ቡድኖችና ድርጅቶች በተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ማለትም በፌስቡክና ቴሌግራም “Health Info and Vacancy News (HIVN)” በሚል ስያሜ ሲያደርስ ቆይቷል። መሰል አገልግሎት መስጠት ከጀመረም ከሁለት ዓመታት በላይ አስቆጥሯል።

በደንበኞቹም ዘንድ እጅግ ተወዳጅነትንና አድናቆትን እያገኘ ያለ የመረጃ መለዋወጫ ዲጂታል የመሳሪያ ሥርዓት ነው፡፡

ይህንንም የመረጃ ሥርዓት ለማዘመን እና የደንበኞቹን ፍላጎት ለማሟላት ወጥነት ያለው የድረገጽ ሥርዓትን ዘርግቶ በጤናው ዘርፍ የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያ እና ጤና ነክ መረጃዎችን ለማድረስ ጤናጆብስ(tenajobs) በሚል ስያሜ የመጣን መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው፡፡

ውድ ደንበኞቻችን በአገልግሎት አሰጣጣችንም እንደሚረኩ በመተማመን በከፈትነው የመረጃ መለዋወጫ በየነ መረብ በጤናው ዘርፍ የሚወጡ አዳዲስ እና ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ እና ጤና ነክ መረጃዎችን ተደራሽ የምናደርግ ይሆናል፡፡ ወዳጅ ጓደኛዎን ወደ ድረገጻችን መጥተው የምንለቃቸውን መረጃዎች እንዲከታተሉ ይጋብዟቸው፡፡

አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን።

የ #HIVN ሚዲያ መገኛ ሊንኮቻችንን ይጎብኙ

🩺 ፌስቡክ ገፃችን fb.com/healthinovation/

🩺 ሁሉንም የ#HIVN ቻናሎች  በአንድ ላይ https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0  ላይ ይከታተሉን::

Comments

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Please do not infringe copyright!